info@dvlca.gov.et

0116672315/0116672329/7766

Services

Home Services

What we offer


1. የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ መስጠት
. አግባብ ባለው ህግ መሰረት ተሽከርካሪዎችን ይመዘግባል፣ የስም ዝውውር፣ የእዳና እገዳ አገልገሎት ይሰጣል

2. ለአሽከርካሪ አሰልጣኞች ማስተማሪያ ፈቃድ መስጠት
I. ለአሽከርካሪ አሰልጣኞች ማስተማሪያ ፈቃድ መስጠት
II. ለአሽከርካሪ አሰልጣኞች ማስተማሪያ ፈቃድ ማደስ
III. ለአሽከርካሪ አሰልጣኞች ማስተማሪያ ፈቃድ ለውጥ መስጠት

3. ለማሰልጠኛ ተቋማት የማለማመጃ ተሽከርካሪ ጭማሪና ቅያሪ ፈቃድ መስጠት
I. የማሰልጠኛ ተቋማት ተመሳሳይ ካታጎሪ ጥያቄ ቅያሬ መስጠት
II. የማሰልጠኛ ተቋማት ተመሳሳይ ያልሆነ ካታጎሪ ጥያቄ ቅያሬ መስጠት
III. የማሰልጠኛ ተቋማት ተሽከርካሪ ጭማሬ መስጠት

4. በታክሲ አገልግሎት የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎችን ለማሽከርከር የሚያስችለውን ስልጠና አገልግሎት መስጠት
I. የታክሲ ልዩ ስልጠና ሰነድ ገቢ መቀበል
II. የታክሲ ልዩ ስልጠና ሰነድ ወጪ ማድረግ

5. የእጩ አሽከርካሪዎች ምዝገባ አገልግሎት መስጠት
I. የእጩ አሽከርካሪዎች ምዝገባ አገልግሎት
II. የእጩ አሽከርካሪዎች ምዝገባ ሰነድ ማጣራትና የማረጋገጥ አገልግሎት

6. የእጩ አሽከርካሪዎች የምዘና ቀጠሮ መስጠት
I. የእጩ አሽከርካሪዎች የንድፈ ሃሳብ የምዘና ቀጠሮ መስጠት
II. የእጩ አሽከርካሪዎች የተግባር የምዘና ቀጠሮ መስጠት

የባለስልጣኑ ተገልጋዩች

1. አሽከርካሪዎች
2. የተሽከርካሪ ባለንብረቶች
3. የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት
4. የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ፈላጊዎች /እጩ አሽከርካሪዎች/
5. የተሽከርካሪ ምርመራ ተቋማት
6. የተሽከርካሪ ጥገና ተቋማት
7. ባንኮችና ኢንሹራንሶች
.

ማገልገል ክብር ነው!!!

Our Address

22 ወደ መገናኛ መንገድ መክሊት ህንፃ

info@dvlca.gov.et

0116672315/0116672329

Toll Free 7766

Follow Us

© 2025 Addis Ababa Driver and vehicle licensing and Control Autority. All rights reserved.